ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian film 2019
Lucy Films
Subscribe110 tūkst.
- We are preparing the link ...
Share
HTML-code
Video Size:
- Published: 28 November 2019
- ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian film 2019
Comments • 2 246
Next videos
Auto Play
ወደ ኋላ Wede Huala Ethiopian film 2019Addis Films
Skatījumi 82
ወደ ኋላ አልልም መዝሙር Trhas GebreEgziabher ትርሃስ ገብረ እግዚ አብሔርHabesha Infotainment
Skatījumi 12
‹‹የወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ወደ ኋላ ለማለት የሚሞክሩ ወደ ኋላ ይቀራሉ፤ ጥያቄው ግን ይቀጥላል፡፡›› አቶ ዮሐንስ ቧያለውAmhara Mass Media Agency
Skatījumi 8
Pastry Chef Attempts to Make Gourmet Warheads | Gourmet Makes | Bon AppétitBon Appétit
Skatījumi 3 milj.
Unboxer Britta Nielsens Tyvekoster | Brittas JulehjælpSpørg Casper
Skatījumi 65 tūkst.
World Leaders Caught Talking S**t About Trump | The Daily ShowThe Daily Show with Trevor Noah
Skatījumi 4,2 milj.
congrats ksiLogan Paul
Skatījumi 3,1 milj.
Full Movie WEDE HUALA (ወደ ኋላ) new ethiopian MOVIE 2017|amharic drama|ethiopian DRAMA|amharJames Schoonover
Skatījumi 5
አስፋዉ እና ራኬብ በቀድሞዉ ት/ቤታቸዉ ወደ ኋላ ተመልሰዉ ከእሁድን በኢቢኤስebstv worldwide
Skatījumi 252
Ethiopia: “ወደ ኋላ” የማህሙድ ዳውድ አዲስ ፊልም ቅድመ እይታ Wede Huala new Ethiopian movieየገጠር ልጅ
Skatījumi 11
ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian film 2019shega media ሸጋ ሚድያ
Skatījumi 658
Ethiopia: "Ethiopia is going backwards!" |"ኢትዮጲያ ወደ ኋላ ታሪኳ እየተመለሰች ነዉ!"Addis Neger
Skatījumi 19
አብይ ይደምራል ኦዴፓ ይቀንሳል አንድ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላሃናን አዲስ Hanan Addis
Skatījumi 9
ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) | ዛፍ እና መጥረቢያ | ከወደ ኋላ ፊልም የተወሰደ ግጥም | ምርጥ ረዳት ተዋናይ ተሸላሚSodere TV
Skatījumi 11
ወደ ኋላ Wede Huala Ethiopian film 2019 EthiopiaABRHAM ZELALEM
Skatījumi 653
“እዝራና ነህምያ…” _11 ወደ ኋላ ያፈገፈገ ሕዝብ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ውይይት::Ethiopian Adventist Church Washington DC
Skatījumi 63
ድምፃዊ ዳን አድማሱ - ወደ ኋላSenai Senai
Skatījumi 11
“ወደ ኋላ” የማህሙድ ዳውድ አዲስ ፊልም ቅድመ እይታ Wede Huala new Ethiopian movieFunny Clip
Skatījumi 2
ወደ ሆላ ፊልምን ወደ ፊት ሄደን ነው የሰራነውSewasew Tube
Skatījumi 3
ወደ ኋላ የሚመልሰን ዝማሬ! ፍቅር ነህ ዘላለም እንዳንተ የለም፡፡ እዝራ ኃ/ሚካኤል FEKER NEH EZERAAGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Skatījumi 1
እውነተኛ እብድ - new ethiopian MOVIE 2017|amharic drama|ethiopian DRAMA|amharic full movieLatest Amharic Films I የቅርብ ጊዜ አማርኛ ፊልሞች
Skatījumi 65
New Ethiopian Movie - Wede Fikir Full (ወደ ፍቅር ሙሉ ፊልም) 2015Arada Cinema
Skatījumi 1
Ethiopian Children - የልጅነት አስደሳች ሙዚቃና ሊመለከቱት የሚገባ የልጆች ጫዎታ ፤ ልጅነቶን ወደ ኋላ መለስ ብለው ይምለከቱበታልEthioHAQ Tube
Skatījumi 421
NO TIME TO DIE Trailer UKJames Bond 007
Skatījumi 10 milj.
Не упадите! Как ВЫГЛЯДИТ дочь Савелия Крамарова. Она выросла и стала красавицей...TheRelizzz / STUDIO
Skatījumi 368 tūkst.
Ты точно хочешь его... разыграть? (анимация)ZAKATOON
Skatījumi 625 tūkst.
I'm Allergic To TearsShare My Story
Skatījumi 2,6 milj.
"Знакомьтесь, Боб" исполнилось 3 ГОДАЗнакомьтесь, Боб
Skatījumi 933 tūkst.
Павел Воля - Дома на Рублёвке (Comedy Club)Павел Воля
Skatījumi 6 milj.
Panic attacksillymation
Skatījumi 428 tūkst.
Can Twitch Chat Make Me Laugh? (ULTIMATE YLYL 3)Wilbur Soot
Skatījumi 814 tūkst.
Кухня. Война за отель | Серия 2СТС
Skatījumi 6 milj.
My Pregnancy Scarestorybooth
Skatījumi 943 tūkst.
ከጤዛ ቀጥሎ ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው ደራሲው ልትመሰገን ይገባል እንደዚህ አስተማሪ ፊልም ይልመድባችሁ ። የልጂቷ ብቃት ይሄ ነው ተብሎ ለመግለጽ በጣም ከባድ ነው በራሷ ውበት በራሷ ቀለም ፍክት ያለች ቆንጆ ።
lena yeametu mert film
Behiowet endezii ayinet film ayich alaqm mande tileyalek
ዋው እንዴት ደስ ይላል!💚💚
ረቡኒን ያየሁ እየመሰለኝ ነው
very interesting movie I have seen after long long time. keep it up. bertu
Mandella spectacular
Wow nw
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ያመቱ ምርጥ ፊልም ብየዋለሁ
እረ ደራሲው እጂህን ይባረክ አቦ
ከልቡ ፊልም ነው የእውነት ።ዋውው
እሚገርም ፊልም የእውነት በጥበበኞች የተሠራ ጥበብ የእውነት የተሰጣችሁ ተባረኩ እውነት በርቱ ❤💪👍
በጣም ነው የሚያኮራው ይህን የመሰለ ታሪክ ባህል እውቀት መኖራችን ግን መቸ ነው ወደተግባር የሚቀየረው
ማዴ እዳያስራህ በተርፍ ያምራል
ከ ብዙ ግዜ በውሃላ ቆንጆ ፊልም አየው በጣም አሪፍ ፊልም ነው፡፡
የሚገርም ድርሠት ከሚገርም ትወና ጋር አስባችሁታል ዋውውውውውው
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው
ችግር አለ ችግር አለ አለ ማንዲ እውነት ነው
#እጄታው D'r #አብይ መሆኑ ነው እንግዲ መጠንቀቅ ደጉ።
በተለይ ከባድ ነገር ልብ ውስጥ የሚጥለው ከአገር እንደኔ ለወጡ ነው በጣም ምርጥ ምርጥ በእዚህ ስአት ወሳኝ ነው።
መሀመድ ዳውድ ያልተዘመረለት ጀግና
ዋው በጣ ደስ የሚል ፊልም ልብ ያለው ይማራል የምር በጣምነው ያደነኩት እህቴንም ሳላደንቅ አላልፊም እያሳሳቅሺ ትናገሪያለሺ ውብ ነሺ ሜካፕ የለም ብቻ በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልምነው
ዋውውው
ማድየ አድናቂህነኝ ትወናህም የለለነው በጣም ጥሩነው
ማሬ ማር የሆነች ድንግል ውበት ያላት ልጅ ናት።
ዋውውውውውው በጣም ምርጥ ፊልም
እፍፍፍ ስደት ማን እንደሀገር
የዝህ ፊልም ደራስው እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ የበለጠ እውቀት ጭምሮ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
ሰላምሕ ይብዛ ደራሲዉ ጨምረን
ba hewata endz batm tamscha yayawt film yelam .baza lay batm astamr naw batm batm amsagenalw . Ethiopia lazlalm tenure
ኢትዮጵያ እማማዬ ሀገር እወድሻለሁ ለዘላለም ትኑር
ይሄ ፊልም የአመቱ ምርጥ ፊልም ተብሎ ካልተሸለመ ከነ ሙሉ ተዋናይናኑ የኛ ሃገር ሰው ትክክለኛ ነገር ማየት አቁሟል ማለት ነው ምንም የማይወጣለት ምርጥ ና ምርጥ ነው ደራሲው እጅህን ይባርከው ሌላ ምንም አልልህም
ቅመም
ዋው በጣም ደስ ይላል
Wawwwwww ምንም ቃል የለኝም ለዚህ ፊልም
እውነት በጣም በጣም አስተማሪ ነው
ለዚ ፊልም ዶራል አይድልም ምንም ብከፍል አይቆችም
wuy hagrie ethiopia selamsh ybza be anch new kuratachin enatie
እውነት ነው በነሱ መስፈሪያ ተሰፍረን ቀረን አይእናት ሀገሬ ምን አይነት ትውድ ነው እያፈራሽ ነው ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይባርክ ደራሲውን ማመስገን እፈልጋለው
Wowo mashalha bexam dasilala yagare lijochi👍👍👍👍👍👍👍
ወይኔ ማደላ ግጥም ብሎ ዝም ልቦናን እና ማስተዋልን ይስጠን
ዋውውው ፊልም ብሎ ዝም ይመቻችሁ
በጣም ሚያሳዝነው ሁሉም ነገር በፊልም ብቻ ሆኖ መቅረቱ ነው። ሁላችንም ወደ የለት ተዕለት ተግባራችን እንመለሳለን። ባህርዳር ግን በጣም ታምራለች።
ዋውውውውው ነው ቃላት ያጥረኛል
እደዚ ፍልም እውነት ቢሆንስ
ኸረ ምን አይነት ፊልም ነው እውነት ያላችሁት. ሀሪፍ ፊልም ነው ለኔ አደኛየ ምርጥ ትምት አዘልፊልምነው
ዋው ቃላት የለኝም እውነተኛ ኢትዩጲያዊ ፊልም፤ ከድርሰት፡ እስከ ፡ትወና ፡እኛኮ ፡የራሳችን፡ ጥለን ፡የሰው አክባሪ፡ የኛን ፡ንቀን፡ በሰው ፡ ተመሪ ፡የእውነት፡ እንኑር በራሳችን እንኩራ!!! ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር፡፡
ማንደላ ትችላለህ ስልህ ግን ስታስፈራ
ወይኔ እደት ደሥ እደሚል ይኸፍቅር
Derasew gen gerami nw 👏👏
አቤት ምናለ ሁሌም እንደዚህ ትልቅ አሰተማሬ ፊልም ቤሰሩ
ድንቅ ፊልም አስመስለው ሳይሆን ሆነው አሳዩን
እባካቹ ኮሜንተሮ ስለ ፊሙ ብቻ ፃፉ የቤታችሁን ችግር አትፃፊ
ዉቢቷ ባህርዳር ተወልጄ 16አመት ቦርቄ በጣና ዉሀ ተቦጫርቄ ያደኩብሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ግን አላገኝሽም ሀፍታም ነዉ የሚኖርብሽ
ሀሪፍ ፊልም ነው
ኤጭ ይሄ ሰዶሬ እሚሉትን ደሞ
በጣም አስተማሪ ፊልምና ነው የሃገራችን በፍት የነበሩ ማየት መመልከት የራሳችን ማክበር በባህላችን መኩራት ብዙ ትምህርት ያለው ነው።የሃገሬ ሰው ሆይ የቃና ፊልም ከምታይ ይሄን ፊልም አይተህ ተለወጥ ተማር እንማር ሁላችን
በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
በህይወቴ እንደዚህ አይነት ቁምነገር ያለው ፊልም አይቼ አላቅም ድንገት እንደ 10 ደቂቃ ኮሜዲ ወድያው አለቀበኝ ካሁን ቡኃላ ፈረንሳዮች እኔን አያዙኝም።
መሀመድ ዳውድ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብራልህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ
እምምምምም.....ያልታደለች ሀገር