የኛ ልጅ በርታ በርታ ሙሉ ፊልም Yegna Lij Berta Berta full Ethiopian film 2019

Share
HTML-code
 • Published: 02 December 2019
 • የኛ ልጅ በርታ በርታ ሙሉ ፊልም Yegna Lij Berta Berta full Ethiopian film 2019

Comments • 1 253

 • k.j k.j
  k.j k.j  13 時間 前

  ደራሲወች ሰላም ተስፋዬን ከቴዲ እና ከሄኖክ ጋር አሰሯቸው አሪፍ አክተር ስለሆኑ ምርጥ ፊልም ይሰራሉ በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው

  • ሀያት.ነኝ የኦዜ.ቀበጥ

   ፀዴ ነው

   • Mulubirhan Armed
    Mulubirhan Armed  17 時間 前

    ኣማርኛ ኣልችልም ዝምብየ ነዉ እምከታተለዉ እስኪ ኣለማሙዱኝ

    • Rapper Selman
     Rapper Selman  18 時間 前

     ቤዛ ሁሉ ነገሩዋ ገደለኝ ቢስሚላህ😭😭😭 በህዮቴ እንደሱዋ አይነት ሴት ባገኝ ብዬ ተመኘው ግን እኔ ጋር ሚመጡት አጭበርባሪ ውሸታም ከመጠን በላይ ገንዘብ ወዳድ ናቸው🤕🤕🤕🤒

     • mesi mesi
      mesi mesi  日 前

      ይህች ህፃን ልጅ ሰለሞን አስተምራታለሁ ያላት ልጅ ነች እንዴ???????

      • Hiwot Habesha
       Hiwot Habesha  日 前

       ደስ ሲል ባልና ሚስት በአንድ ላይ ከች ብለው

       • Zerihun Kebede
        Zerihun Kebede  日 前

        አሪፍ ፊልም ነው ።😉😉😉

        • ቲጂ ነኝ ናፋቂዋ

         Aref new miret filem

         • ስጠብቅህ ልኑር Vnvgf

          ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እመብርሀን ለንስሀ ሞት ታብቃን ልቤን የባሰ አሳሳዉ አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

          • Belaynesh Mengist

           yameral gn ቆዩ

           • Hermela Yemane
            Hermela Yemane  日 前

            *Goshime* like this man from Eritrea 😅😅🥰🥰😍😍❤❤

            • Dani Z Psycho
             Dani Z Psycho  日 前

             ጎረቤት በጣም ተመቸኝ😂😂😂😂😂

             • Ethio Ethio
              Ethio Ethio  日 前

              besr bit new yalhut kalhubt esr neta edwta dua adrgulgn

              • ራሄል ሪቾ
               ራሄል ሪቾ  日 前

               ኡውይይይይ አረ ተውን ሰለ ፊልም ኣስተያየት ቀረ 'ኮ ሰለ ፊልም ፅፋቹ ስትጨርሱ ስለ ራሳቹም ሰለምትፈሉጉት ነገር ፃፉ እስኪ በኔ ሞት።

               • Terefe Nigatu
                Terefe Nigatu  日 前

                ደስ ይላል በሩቱ ካባታችሁ ። ከነጥበብ ያስተምራል ያዝናናል አየምሮን ያሳድጋል ።

                • Samuel Mekonen
                 Samuel Mekonen  日 前

                 በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከማሳቁ ባሻገር አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነው አርቲስቶቻችን በርቱልን

                 • Zinat Ahmad
                  Zinat Ahmad  日 前

                  ዋው በጣም ደስ ይላል ቤዛ ስስቂ እንደት እንደምታምሪ

                  • fatuma mohamed
                   fatuma mohamed  日 前

                   ያገሬን ልጅ አየሁት እንዳሻው ሹሜ በጣም አሪፍ ነው

                   • betsi konjo
                    betsi konjo  2 日 前

                    ሀሀሀሀ አማርኛ ፊልም ዛሬ ገና አየሁ ጎሽሜ ተመችቶኛል 😉

                    • እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

                     ውይይይይይ ህጻኗ ልጅ ስታምር ደሞ ስታሳዝን ማር ነገር ነች

                     • Yedngl Ashker
                      Yedngl Ashker  2 日 前

                      Eskemechreshaw comedy yalebet Des yemil movie

                      • ሰደተኛዋ ባይተዋር የኡለማዎች ወዳጅ

                       ሰወዳቹ ቤቴ ኑ ባልና ሚሰት አንድ ሰራ

                       • Miss Eest
                        Miss Eest  2 日 前

                        እባካችሁ ሳውዲ እሪያድ ያላችው ስራፈልጉልኛ እባካችው

                        • Genate Mebire
                         Genate Mebire  2 日 前

                         እንዳልመረግግልሽ እወይ አይሶሌ በሳቅ ገደልከኝ

                         • Nancy ሜንሳ
                          Nancy ሜንሳ  2 日 前

                          በጣም ደስየሚል 😂😂😂

                          • ፍዮሪ Fyory
                           ፍዮሪ Fyory  2 日 前

                           ትክክል የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ ንስሀ እንግባ ንስሀ እንግባ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና። ወገኖቼ ሁሉም ቀሪ ነው የዘላለም ቤታችንን እንዳናበላሽ ዛሬውኑ ንስሀ እንግባ።

                           • Seni konjo
                            Seni konjo  2 日 前

                            ውይ የልጅቷ ፈስ ቂጧ ፋታም የለውም ክክክክክ

                            • ሁል ጊዜ በእግዚአብሄር ደስ ይበላችሁ

                             ወፍራሟ ዬሰለሞን ሙሄ ሚስት ናት እደ

                             • Bereket Abate
                              Bereket Abate  19 時間 前

                              Awoooo

                              • Mesi Konjo
                               Mesi Konjo  2 日 前

                               ሀገረኛ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል

                               • Hayat yasin
                                Hayat yasin  2 日 前

                                የተሰረቀ ነው

                                • ሀኑና ምንልካዊት

                                 wawwww aref nw

                                 • Kidist
                                  Kidist  2 日 前

                                  • Yohannes Simon
                                   Yohannes Simon  2 日 前

                                   Arif

                                   • ዘይነብ ይመር

                                    😂😂😂ወላሂ ጦሽ የሚያረግ ፊልም ነው ክክክክክክ

                                    • ዘይነብ ይመር

                                     ወየው ስቅቅ የሚያረግ እብድ ነው እብድ ግን እኮ የማይፈራ የለም ማለት ሁሉም ሰው እብድ እንፈራለን ደግሞ ትልቅ ነገርን ለመግለጽ እኮ እብድ ያክላል እንላለን😂😂😂

                                     • Selamloves Selam
                                      Selamloves Selam  3 日 前

                                      Debere belogni nebere asedesetacheugni

                                      • Selamloves Selam
                                       Selamloves Selam  3 日 前

                                       Best of best

                                       • Nigist Tizazu
                                        Nigist Tizazu  3 日 前

                                        ምርጥ እና አስተማሪ ማነው እንደኔ የተመቸው

                                        • Tamima Hosein
                                         Tamima Hosein  3 日 前

                                         አጨራረሱ አልተመቸኘም እስኪ እደኔ ያልተመቻቹ መላይክ አሳዉቁኝ

                                         • Mesl Terefe
                                          Mesl Terefe  3 日 前

                                          Wowo des yelali

                                          • Gannet Youssef
                                           Gannet Youssef  3 日 前

                                           ዋውውው በጣም ምርጥ በርቱ ቴድዬ ምርጡ

                                           • Tsita Tsi
                                            Tsita Tsi  3 日 前

                                            በእውነት እኔ ሁሌም ኮመንት አንብቤ ነበር ፊልም የማየው አሁን ግን አሰለቻሁኝ ኮመንት ስትፅፉ የማይገናኝ ነገር እየፃፋቹ አደነቆራችሁን ብሶታችሁን መፃፍ ከወደዳችሁ ደብተር እና እስክሪቢቶ የሚባል ነገር አለ 🙈

                                            • Selam Le Ethopia Hagere kidus Gebral tebkat

                                             Abet film bilo zm sol betam enamesegnalen dessssssssss yemil new👍👍👍👍👍👍

                                             • Cucuti S
                                              Cucuti S  3 日 前

                                              Liked it keep it up😘

                                              • tam Beyene
                                               tam Beyene  3 日 前

                                               ጎሽሜ ከከከከከከ

                                               • rahmat ali
                                                rahmat ali  3 日 前

                                                ምንድነው ጠጉር ነው እንዴ አቤት እማይመጣ የለ ደሞ ቀይ ጠጉር አይይ

                                                • Fatma Yosef
                                                 Fatma Yosef  3 日 前

                                                 ደስ የሚል ነው ዋው

                                                 • Sara Zeleke
                                                  Sara Zeleke  3 日 前

                                                  Holachenem leyekereta yemihone leb yeseten

                                                  • ህይወቴ ይቀጥላል

                                                   እግዚአብሔር የንስሐ እንባ ስጠኝ እፍፍፍፍፍፍ ይህ ፍልም ልብ ይነካል

                                                   • Mashael T
                                                    Mashael T  3 日 前

                                                    ዋውውውውው ነው በጣም ነው ደስ እሚለው

                                                    • Medusa Bodena
                                                     Medusa Bodena  3 日 前

                                                     Wedenewol gn bajet............m

                                                     • Ethiopia love Seada
                                                      Ethiopia love Seada  3 日 前

                                                      Bal ena mistochun and lay slayehut des blogna kal ena tarikunm and lay asayun plese

                                                      • ትግራወይት እየ ጓል ዓድዋ

                                                       አምላኬ ሆይ ለንሳሃ ቀን አብቃን አሜን

                                                       • ኢትዮ ሀበሻዊት

                                                        እነሆ ብስራት ተመችታኛለች አማርኛ💚💛❤

                                                        • Nigist Tizazu
                                                         Nigist Tizazu  3 日 前

                                                         ምናለ ፍቅር በፊልም እንዳይ ቢሆን ቴዶ ሰሌ ሁላቹም ውድድድ

                                                         • cris hona
                                                          cris hona  3 日 前

                                                          derasiwen amasegenulign betam teru sera new tewaniyanchu ezi fillme lyi yetasatefachu be mulu betam gobezoch

                                                          • gigi Gigi
                                                           gigi Gigi  3 日 前

                                                           ሞዛዞች

                                                           • Abebe Paulos
                                                            Abebe Paulos  3 日 前

                                                            እማይረባ ፊልም ጥሩ አክተሮች wasted

                                                            • Seada Hussen
                                                             Seada Hussen  4 日 前

                                                             ግን ቤተክርስቲያን ስትሄድ እንኮ ሁማን ኤሮን ብታወልቄው ቱ😝😝😝😝